ባለፈው ዓመት ማብቂያ ገደማ ወሲባዊ ትኮሳ ፈጽሟል በሚል የተያዘው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በስህተት ከእስር ከተለቀቀ በኋላ አሁንም በዩናይትድ ኪንግደም ፖለቲከኞች መካከል መወዛገቢያ ጉዳይ ሆኗል። ...